ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ መንበረ ፕትርክናቸው ተመልሰዋል!! - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Wednesday, March 1, 2023

ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ መንበረ ፕትርክናቸው ተመልሰዋል!!

(የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ)
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተው በአሁኑ ሰዓት ወደ መንበረ ፕትርክናቸው አዲስ አበባ ተመልሰዋል።

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages