ደብረ ምሕረት አቡን ቤት ቅ/ገብርኤል ሰ/ት/ቤት ኮርስ ሰልጣኞች ምርቃት - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Friday, April 7, 2023

ደብረ ምሕረት አቡን ቤት ቅ/ገብርኤል ሰ/ት/ቤት ኮርስ ሰልጣኞች ምርቃት

 የጎንደር ደብረ ምሕረት አቡን ቤት ቅ/ገብርኤል ሰ/ት/ቤት በመሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ት/ት ለወራት ሲያሠለጥናቸው የቆዩትን የ፲፱ኛ ዙር የኮርስ ሠልጣኞች የፊታችን ቅዳሜ ማለትም (በ30/07/2015 ዓ/ም)በጎንደር ሀገረ ስብከት አዳራሽ ከቀኑ ፰ ሰዓት ጀምሮ ብጹእ አባታችን አቡነ ዮሐንስና ሊቃውተ ቤተ ክርስቲያን እንዲሁም ልዩ ልዩ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል::በመሆኑም በከተማችን የምትገኙ ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች የዚህ መንፈሳዊ ድግስ ተቋዳሽ ትሆኑ እንሆን ዘንድ ሰ/ት/ቤታችን መንፈሳዊ ጥሪውን ከወዲሁ ያስተላልፋል!!!







No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages