የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ፍርድ ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ_አዋጅ ላይ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ በተገኙበት የውይይት መርሐ ግብር እየተከናወነ ይገኛል።
ሰኔ ፳ ቀን ፳፻ ፲ወ፰ ዓ/ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
በመርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ሊቀ ጳጳስ፣ ንቡረ ኤልያስ አብርሃ በመንበረ ፓትርያርክ የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ፣ የተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ተወካዮች፣ የመንበረ ፓትርያርክና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ ሐላፊዎች ፣ በሕግ አገልግሎት መመሪያ ዐቢይ ኮሚቴ ፣ የተለያዩ የሕግ ምሁራንና ጥሪ የተደረገላቸው ክቡራንንና ክቡራት እንግዶች ተገኝተዋል።





No comments:
Post a Comment