የእመቤታችን ተምሳሌት እና ስም - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Wednesday, May 29, 2019

የእመቤታችን ተምሳሌት እና ስም


Wednesday, May 29, 20190 comments

1.|የማክሰኞ እርሻ - ዘፍ1:10-13
2.|የኖህ መርከብ - ዘፍ7:2-23,ኩፍ6:28
3.|የኖህ እርግብ - ዘፍ8:6
4.|የኖህ ቀስተ ደመና -ዘፍ9:8-15
5.|የሴም ድንካን - ዘፍ9:27
6.|የአብርሃም ድንካን - ዘፍ18:1-15
7.|የአብርሃም እፀሳቤቅ - ዘፍ22:9
8.|የአብርሃም እርሻ - ዘፍ23:17-20
9.|የያቆብ መሰላል - ዘፍ28:10-12
10.|የሙሴ ሐመልማል - ዘፀ3:1-5
11.|የሲና ተራራ - ዘፀ31:18
12.|የሙሴ ታቦት - ዘፀ32:1-2
13.|የአሮን በትር - ዘሁ17:1-8
14.|የእያሱ ሐውልት - ኢያ24:25
15.|የጌዲዎን ፀምር - መሣ6:36-40
16.|የሳሙኤል የሽቶ ቀንድ -
1ኛሳሙ16:13
17.|የዳዊት መሰንቆ - 1ኛሳሙ16:14-23
18.|የአሚናዳብ ሰረገላ - 2ኛሳሙ6:3-4
19.|የኤልያስ ደመና - 1ኛነገ15:41-46
20.|የኤልሳዕ ማሠሮ - 2ኛነገ2:19-22
21.|የኤልያስ መሶበወርቅ - 1ኛነገ19:1-8
22.|የሰለሞን አክሊል - መኃ3:11
23.|የሙሴ ደመና - ዘሁ16:41-50
24.|እየሩሳሌማዊት ፅዮን -
ኢሳ2:3,መዝ131:13
25.|የእሴይ በትር - ኢሳ11:1
26.|የአቤል ደነት - ዘፍ4:2
27.|የኢሳያስ ደመና - ኢሳ19:1
28.|ኤዶምያስ - ኢሳ63:1
30.|የፋራን ተራራ - ዕን3:3
31.|የዳዊት መስክ - መዝ72:2
32.|ሴት - ዘፍ3:15,ዮሐ2:2,ራዕ12:1
33.|ድንግል - ኢሳ7:14
34.|የኢየሱስ እናት - ዮሐ2:2,ዮሐ19:25
35.|ማሪያም - ማቴ1:18
36.|የጌታዬ እናት/እመቤቴ/ - ሉቃ1:43
37.|የጌታ ዙፋን - ኢሳ6:1
38.|የወርቅ መሶበወርቅ - ዕብ9:4
39.|የእግዚእብሔር ከተማ -
መዝ86:1,ኢሳ60:14
40.|ሙሽራ - መዝ18:5
41.|የክርክርስቲያኖች እናት - ዮሐ19:25
[ምልጃና በረከቷ አይለየን!]

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages