ገበገባኒ (እጅግ ጠቃሚ የሆነ መጽሐፍ) - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Sunday, May 24, 2020

ገበገባኒ (እጅግ ጠቃሚ የሆነ መጽሐፍ)

ካነበብኩትና ከተነዘብኩት በየምዕራፉ አዘጋጅቸዋለሁ


አትሮንስ ነሐሴ 14 ቀን 2011 .

ገበገባኒ (ዓመት ዓመት ድገመኝ)


መጽሐፉ ጥሩ እውቀት ያስጨብጣችኋል፤ ሃገርን፤ ባህልን፤ ትውፊትን ሃይማኖትን እና ማንነትን ያሳውቃችኋልና  ገዝታችሁ ተጠቀሙበት።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት የበዓላት አከባበር ሥር ዓትና ባህል ከነትርጓሜው
ይህ መጽሐፍ ገበገባኒ የሚል ርዕስ ተሰጥቶታል።  ገበገባኒ በአማርኛ ሲተረጎም ዓመት ዓመት ድገመኝ ማለት ሲሆን በጋፋትኛ ቋንቋ ደግሞ ገበገባኒ ይባላል። 
መጽሐፉ በውስጡ የያዛቸው 4 ምዕራፎች አሉ።  ከያዛቸው መንፈሳዊ ቁም ነገሮች ውስጥ
ምዕራፍ አንድ
ü  ባህል ስንል እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ሥር ዓት ምን ማለት እንደሆነ በሰፊው ያብራራል
ü  በ እኛ በኦርቶዲክሳዊት ቤተ ክርስቲያን መሠረት ሃይማኖትና ምግባር፤ ሥር ዓትና ባህል ልማድና ትውፊት፤ ትሩፋትና የመሳሰሉት ምን ማለት እንደሆኑ ያብራራል
ü  ገበገባኒ ትርጓሜውን ያብራራል
ü  ስለ አንድምታ የአተረጓጎም ስልትም ያብራራል
ü  ርዕሰ ዓውደ ዓመት በመስከረም ወር መጀመሪያ ለምን እንደሚከበር ያብራራል
ü  የዓውደ ዓመቱ ብዙ መጠሪያ ስሞች እንዳሉትና ስማቸውን ከነትርጓሜያቸው ያብራራል
ü  ርዕሰ ዓውደ ዓመት ትርጓሜውን ያሳያል
ü  ር ዕሰ አውራኅ የሚለውን ትርጉም ያብራራል
ü  የዘመን መለወጫው ቀን በዓለ መጥቀዕ ተብሎ የሚጠራበትን ምክንያት ያብራራል
ü  በዓል የሚለው ስም ትርጉምና በዓላት በሦስት ዐበይት ክፍሎች እንደሚከፈሉ ያብራራል
ü  ስለ ዓመታዊ በዓል ያትታል
ü  ስለ ወርኃዊ በዓል ይናገራል
ü  ስለ ሳምንታዊ በዓል ያስረዳል
ü  ር ዕሰ አውደ ዓመት በመስከረም ወር የሆነበትን ምክንያት ያብራራል
ü  ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ርዕሰ ዓውድ ስለ ተባለበት ምሥጢር ያብራራል
ü  ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ በኃላፊውና በተተኪው ዓመት መጀመሪያ ላይ ለምን እንደሆነ ያብራራል
ü  በዘመን መለወጫ ቀን ባሕረ ሐሳብ እንደሚወጣና የባሕረ ሃሳቡ ሥርዓት ምሥጢር ምን እንደሆነ ያብራራል
ü  የባሕረ ሐሳብ የአወጣጥ ሥርዓት በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንደሚፈጸም ያብራራል
ü  ባሕረ ሐሳብ ሲታወጅ የሚባለውና የአዋጁ ምሥጢር መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንደሆነ ያብራራል
ü  በቅዱስ ዮሐንስ ዕለት የሚደረገው የበዓል አከባበር ሥር ዓትና ሃይማኖታዊ እሴቱን ያብራራል
ü  በቤተ ክርስቲያን የሚደረግለት አከባበር ያብራራል
ü  በበዓሉ ዋዜማ የሚደረግለት አከባበር ያብራራል
ü  የዋዜማው ስም ስያሜና የዋዜማው ሥርዓትን ያብራራል
ü  የዋዜማውን ግብዣ የሚያቀርቡት ባለ ድርሻ አካላት እነማን እንደሆኑ ያብራራል
ü  የሌሊቱ የአገልግሎት ሥር ዓትና የዑደተ ታቦቱ ሥር ዓት አፈጻጸም ያብራራል

ü  ይቆየን……………………

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages