የድህነቱ ሥፍራ ፦ በመምህር ቀለመወርቅ ደሳለኝ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Thursday, August 4, 2022

የድህነቱ ሥፍራ ፦ በመምህር ቀለመወርቅ ደሳለኝ

ተአምረኛው የቅዱስ ሚካኤል ጸበል በአዲስ አበባ ከተማ ፈለቀ መጥተው ከቅዱስ ሚካኤል በረከትና አማላጅነት ይሳተፉ አዲስ በፈለቀው በወረገኑ ቅዱስ ሚካኤል ጸበል ከየትኛውም የስጋ ደዌዎ የርኩሳን መናፍስት ቁራኝነትዎ ይላቀቁ ይህ ታላቅ የበረከት ስፍራ ታላላቅ ተአምራቶች በቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት እየተፈጸመ ይገኛል እንዳያመልጥዎ የትራንስፖርት መምጫው ፦ ከየትኛውም አቅጣጫ የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርዳችሁ፣ ወረገኑ ቅዱስ ሚካኤል ብለው በባጃጅ ተሳፍረው ሲመጡ ቤተ ክርስትያኗ ትገኛለች። ከመገናኛ በቀጥታ ጎሮ ብለው ተሳፍረው፣ ጎሮ አደባባይ ወርደው፣ ከዚያ ባጃጅ ተሳፍረው፣ ወረገኑ ጫፍ ላይ ስትወርዱ ይገኛል፡፡ ከሲ አምሲ፣ ከአያት፣ ከሰሚት የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርደው፣ ባጃጅ ተሳፍረው ወረገኑ ጫፍ ወርደው ይገኛል ፡፡ ከቃሊቲ፣ ከቱሉ፣ ዲምቱ፣ ከኮዬ ፈጩ የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርደው ትንሽ ዝቅ ካሉ በኋላ በባጃጅ ተሳፍረው ወረገኑ ወርደው ጫፍ ላይ ይገኛል፡፡

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages