የካቲት ፲፮፤ በዓለ ኪዳነ ምሕረት፡፡ (ቃል ኪዳን የተቀበለችበት ቀን)
በአዲስ_አበባ፥ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ኪዳነ ምሕረት ክብረ በዓል የሚከበርባቸው #፻፲፰ (118) ገዳማትና አድባራት፡፡
(ሌሎች ያልጠቀስናቸው ካሉ አሳውቁን)
ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ
በአዲስ አበባ የሚከበርባቸው ፵ (40) ገዳማትና አድባራት
፩. እንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም፤
አድራሻው፤ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፥ እንጦጦ፤
ታክሲ፤ ከጊዮርጊስ(4 ኪሎ) → ሽሮ ሜዳ → እንጦጦ ኪዳነ ምሕረት፤
፪. ደብረ መንክራት ስዕል ቤት ኪዳነ ምሕረት (ታዕካ ነገሥት በኣታ ለማርያም ግቢ ውስጥ የምትገኝ) ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አረዳ ክፍለ ከተማ፥ ቤተ መንግሥት ጀርባ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ (4 ኪሎ) → ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፡፡
፫. አየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻው፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ አየር ጤና፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ ሸዋ ዳቦ ቤት → አየር ጤና
ወይም ከቶር ኃይሎች → አየር ጤና
፬. ጎፋ ቤዛ ብዙኃን ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፥ ጎፋ ካምፕ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ (ሜክሲኮ) → ጎፋ ካምፕ፡፡
፭. ጉራራ ምሥራቀ ፀሐይ ኪዳነ ምሕረትና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ ፈረንሳይ፥ ጉራራ፤
ታክሲ፤ ከጊዮርጊስ (ከ4 ኪሎ) → ፈረንሳይ → ጉራራ፡፡
፮. ቀበና ቤዛዊተ ዓለም ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ ቀበና፥ ኮከበ ጽባሕ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚያስገባው መንገድ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ (4ኪሎ) → ቀበና (ሾላ፥ መገናኛ በሚለው ታክሲ)
፯. ቶታል ፈለገ ሕይወት ኪዳነ ምሕረትና መድኀኔ ዓለም ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ ቶታል 3 ቊጥር ማዞሪያ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ (መርካቶ አውቶቡስ ተራ) → ኮልፌ 3 ቊጥር ማዞሪያ፡፡
፰. ሳሪስ አዲስ አምባ ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረትና ደብረ ፍስሐ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፥ ሳሪስ አዲስ ሰፈር፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ (መገናኛ) → ሳሪስ አዲስ ሰፈር፡፡
፱. ጉለሌ ሸጎሌ ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ቶታል → ወደ ዊንጌት በቀለበት መንገገዱ ትንሽ ሄደው ወደላይ ከፍ እንዳሉ ይገኛል፡፡
፲. ኮተቤ ደብረ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ ኮተቤ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → ኮተቤ፡፡
፲፩. ፈለገ ሕይወት ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ ወረዳ 5 ጻድቃኔ አካባቢ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መርካቶ → ኮልፌ ወረዳ 5፡፡
፲፪. ደብረ ወርቅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ንፋስ ስልክ፡፡
፲፫. አዲስ አምባ ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፥ ዮሴፍ አካባቢ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ(ከቦሌ) → ሳሪስ በሚለው፡፡
፲፬. ጃቲ መካነ ሕይወት ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፥ ጃቲ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ(ከቦሌ) → ቃሊቲ → ጃቲ (አቃቂ በሚለው ታክሲ)፡፡
፲፭. ቦሌ ሰሚት ኆኅተ ብርሃን ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ ሰሚት፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ(ከገመናኛ) → ሰሚት፡፡
፲፮. አያት ጌቴ ሴማኒ ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ ሰሚት፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ(ከገመናኛ) → አያት፡፡
፠፨፠ እንዲሁም
፲፯. ኮተቤ ደብረ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኪዳነ ምሕረትና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ ኮተቤ፥ ካራ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → ኮተቤ/ካራ/፡፡
፲፰. ደብረ መድኀኒት መድኀኔ ዓለምና ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ የካ አባዶ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ (መገናኛ) → የካ አባዶ፡፡
፠፨፠ እንዲሁም በድርብነት
፲፱. ደብረ ቀራንዮ መድኀኔ ዓለምና ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ጦር ኀይሎች (ከአለርት ሆስፒታል) → ቀራንዮ መድኀኔ ዓለም፡፡
፳. ደብረ ሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፥ በአዲሱ ገበያ በቀጨኔና በእንጦጦ መሃል ላይ የሚገኝ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(ከመርካቶ) → አዲሱ ገበያ(ቀጨኔ) → ቅዱስ እግዚአብሔር አብ፡፡
፳፩. አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ አስኮ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → አስኮ መጨረሻ፡፡
፳፪. ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፥ ዊንጌት ት/ቤት፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ አራዳ (አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ) → ዊንጌት (አስኮ በሚለው ታክሲ)፡፡
፳፫. ደብረ ኀይል ቅዱስ ራጕኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፥ መርካቶ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መርካቶ፥ ጎጃም በረንዳ፡፡
፳፬. ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፥ መሳለሚያ እህል በረንዳ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መርካቶ አውቶቡስ ተራ → መሳለሚያ (ኮልፌ በሚለው ታክሲ)፡፡
፳፭. ጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ሚካኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ልደታ ክፍለ ከተማ፥ ኢምግሬሽን፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል → በኢምግሬሽን ገባ ብሎ፡፡
፳፮. አስኮ ደብረ መድኀኒት መድኀኔ ዓለምና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ከ፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ አስኮ አዲስ ሰፈር፤
ታክሲ፤ ከጊዮርጊስ አራዳ (አቡነ ጴጥርስ አደባባይ) → አስኮ በአዲስ ሰፈር፡፡
፳፯. ኤረር ጎሮ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ ጎሮ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → ጎሮ፡፡
፳፰. ሲአሜሲ (ኮተቤ) ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ ሲኤምሲ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → ሲኤምሲ፡፡
፳፱. ቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ ገርጂ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → ገርጂ፡፡
፴. ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፥ ፉሪ፥ ሐና ማርያም፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ፉሪ (ሐና ማርያም)፡፡
፴፩. ፉሪ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለም ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፥ ጀሞ 1 ኮንዶሚንየም፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ጀሞ 1፡፡
፴፪. ደብረ ፍስሓ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ.ክ.፤
አድራሻው፤ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፥ ለገሃር፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ለገሃረ/ሳሪስ፤
፴፫. ፈለገ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፥ ሳሪስ 58፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(መገናኛ) → ሳሪስ፡፡
፴፬. ምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና አቡነ አረጋዊ ገዳም፤
አድራሻ፤ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፥ ሳሪስ አቦ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(መገናኛ) → ሳሪስ አቦ፡፡
፴፭. ኮዬ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፥ ኮዬ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(መገናኛ) → ኮዬ፡፡
፴፮. ደብረ ሰሊሆም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስና መድኀኔ ዓለም ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፥ በርታ ሰፈረ ሰላም፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(መገናኛ) → ቃሊቲ → በርታ ሰፈረ ሰላም፡፡
፴፯. ቱሉ ዲምቱ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስጀና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፥ ቱሉ ዲምቱ፥ ከኬላው ዝቅ ብሎ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(መገናኛ) → ቃሊቲ(በጎሮ) → ቱሉ ዲምቱ፡፡.
፴፰. ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → አዲሱ ገበያ /ቶታል/፡፡
፴፱. ቦሌ ደብረ ሳሌም መድኀኔ ዓለም ወመጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ወአቡነ አረጋዊ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(መገናኛ)(ከካዛንቺስ) → ቦሌ መድኀኔ ዓለም (ኤድና ሞል)፡፡
፵. አያት 49 ጀልዱ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ አያት ጠበል (አያት 49)፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → አያት ጠበል → አያት 49፡፡
ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ
በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበርባቸው #፷፰ (68) ገዳማትና አድባራት
፩. ዋልድባ ሰቋር ኪዳነ ምሕረት (በ3 ዓ.ም. በጌታችን በመድኀኔ ዓለም የተመሠረተች) (ሰሜን ጎንደር፤ ዋልድባ ሰቋር)
፪. ራማ ኪዳነ ምሕረት፤ (ወሎ ቆቦ) (መካነ ሱባዔ ወተመስጦ)፤
፫. አንጎለላ ጽርሐ አርያም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት (በ1487 ዓ.ም. የተመሠረተች)
፬. ውግር ኪዳነ ምሕረት (በ1566 ዓ.ም. የተመሠረተች) (ሰሜን ሸዋ ፤ ሞረትና ጅሩ )፤
፭. ዐፄ ዋሻ ኪዳነ ምሕረት (ሰሜን ሸዋ፤ ሰላ ድንጋይ፤ ወደመንዝ በአዲሱ መንገድ መገንጠያ)
፮. ደብረ መድኀኒት ዐቢየ እግዚእ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወመርቆሬዎስ (ማዕከላዊ ጎንደር ፤ ጎንደር ከተማ)
፯. ደቋ ኪዳነ ምሕረት (ማዕከላዊ ጎንደር፤ ጎንደር)
፰. አንዳ ቤት በቅሎ ፍለጋ ኪዳነ ምሕረት (ደቡብ ጎንደር፤ እስቴ)
፱. አንዳ ቤት ደብረ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት (ደቡብ ጎንደር፤ እስቴ)
፲. ደባርቅ ኪዳነ ምሕረት፤ (ሰሜን ጎንደር፤ ደባርቅ)
፲፩. ዐድዋ ኪዳነ ምሕረት (ትግራይ፤ ዐድዋ)
፲፪. መቀለ መድኀኔ ዓለም ኪዳነ ምሕረት ቤ.ክ. (መቀለ)
፲፫. መቀለ ኪዳነ ምሕረት (ጅብሮ)
፲፬. መቀለ አድሃ ኪዳነ ምሕረት
፲፭. ዑራ ኪዳነ ምሕረት (ምዕራብ ጎጃም ፤ ጣና ገዳማት)
፲፮. ቆጋት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት (ምሥራቅ ጎጃም)
፲፯. ጕጕቤን ኪዳነ ምሕረት (ምዕራብ ጎጃም፤ ጣና ዳርቻ፤ ጕጕቤን ተራራ)
፲፰. ቁንዝላ ኪዳነ ምሕረት (ምዕርብ ጎጃም)
፲፱. እንዶዶ ኪዳነ ምሕረት (ምሥራቅ ጎጃም፤ ጎዛምን ወረዳ፤ ቸር ተከል)
፳. ዱርጌ ኪዳነ ምሕረት (ሰሜን ወሎ)
፳፩. ጥሙጋ ኪዳነ ምሕረት (ራያ፤ አላማጣ)
፳፪. ተከዜ ምዕራፈ ቅዱሳን ኪዳነ ምሕረትና አቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ (ላስታ ላሊበላ፤ ተከዜ)
፳፫. ደሴ ደብረ መዊዕ ኪዳነ ምሕረትና መርቆሬዎስ (ደቡብ ወሎ፤ ደሴ)
፳፬. ዱሐልቃ ኪዳነ ምሕረት (ላስታ፤ አቡነ ዮሴፍ ተራራ)
፳፭. ጣርማበር ሳር አምባ ኪዳነ ምሕረት (ሰሜን ሸዋ፤ ደብረ ሲና)
፳፮. ፍርኩታ ደብረ ነባቢት ወሀገረ መንፈሳዊት ፍርኩታ አባ እጨጌ ዮሐንስ እና ኪዳነ ምሕረት ገዳም (ሰ/ ሸዋ)
፳፯. አለም ከተማ ኪዳነ ምሕረት (ሰሜን ሸዋ፤ መርሐ ቤቴ)
፳፰. አደሬ ደብረ ሰዋስው ኪዳነ ምሕረት ገዳም (ሰሜን ሸዋ፤ እቲሣ አጠገብ)
፳፱. ደብረ ብርሃን ኮሽም ኪዳነ ምሕረት (ሰሜን ሸዋ፤ ኪዳነ ምሕረት)
፴. እንጭኒ ደብረ ፀሐይ ኪዳነምሕረት (ምዕራብ ሸዋ)
፴፩. አለም ገና ኪዳነ ምሕረት (ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፤ አለም ገና)
፴፪. ሆለታ ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት (ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፤ ሆለታ)
፴፫. ለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት (ምዕራብ ሸዋ፤ ለገዳዲ)
፴፬. አምቦ መሠረተ ሕይወት ኪዳነ ምሕረት (ምዕራብ ሸዋ፤ አምቦ)
፴፬. ዝቋላ ኪዳነ ምሕረት (ደቡብ ሸዋ)
፴፮. አዳባ ደብረ ምስካይ ኪዳነ ምሕረት (ምዕራብ አርሲ)
፴፯. ወሊሶ ሶማ ኪዳነ ምሕረት
፴፰. ሻሸመኔ ኪዳነ ምሕረት (ምዕራብ አርሲ፤ ሻሸመኔ)
፴፱. ሐዋሳ ዳቶዋ ኪዳነ ምሕረት (የእንፋሎት ጠበል ያለበት)
፵. ፍቼ ኪዳነ ምሕረት (ሰሜን ሸዋ፤ ፍቼ)
፵፩. ናዝሬት (አዳማ) ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት (ደቡብ ሸዋ፤ ናዝሬት/አዳማ/)
፵፪. አዋሽ ደብረ ፀሐይ ኪዳነ ምሕረት (አዋሽ)
፵፫. ዝዋይ ኪዳነ ምሕረት (ደቡብ ሸዋ፤ ዝዋይ)
፵፬. ጅማ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት (ጅማ)
፵፭. ይርጋ ጨፌ ኪዳነ ምሕረት (ይርጋ ጨፌ)
፵፮. በነታ ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት (ደቡብ ኦሞ፤ ማሌ ወረዳ)
፵፯. ጎፋ ሳውላ ኪዳነ ምሕረት (ጋሙጎፋ፤ ሳውላ)
፵፰. ሁርሶ ደብረ ገነት ኪዳነ ምህረት (ድሬዳዋ)
፵፱. ጅግጅጋ ኪዳነ ምሕረት (ምሥራቅ ሐረርጌ፤ ጅግጅጋ)
፶. መንበረ ጵጵስና ጌቴሴማኒ ኪዳነ ምሕረት (ምሥራቅ ሐረርጌ)
፶፩. ገዳሚት ኪዳነ ምሕረት
፶፪. ቅድስት ሥላሴ ወቅድስት ኪዳነ ምሕረት
፶፫. ሳላ ኪዳነ ምሕረት
፶፬. ደፈጫ ኪዳነ ምሕረት (ማዕከላዊ ጎንደር፤ ጎንደር)
፶፭. ጎርጎራ ኪዳነ ምሕረት (ሰሜን ጎንደር፤ ጎርጎራ)
፶፮. ዱር አንበሳ ኪዳነ ምሕረት ገዳም (መካነ ሱባዔ ወተመስጦ) (ሰሜን ጎንደር፤ ደባርቅ ወረዳ)
፶፯. መየኔ አንድነት ገዳም አና ቃቅማ ኪዳነምረት (ሰሜን ጎንደር፤ ስሜን/በየዳ ወረዳ/)
፶፰. ላሊበላ አንቀጸ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት (ላስታ ላሊበላ)
፶፱. ደብረ ሐመልማል ባሕር ኪዳነ ምሕረት ገዳም (ዋግ ኽምራ፤ ሰቆጣ)
፷. መካነ ሰላም ኪዳነ ምሕረት (ደቡብ ወሎ፤ መካነ ሰላም)
፷፩. በሪቲ ኪዳነ ምምሕረት (አሰላ፤ ወኅኒ ቤት)
፷፪. ቦንጋ ኪዳነ ምሕረት (ከፋ ሸካ አኅጉረ ስብከት፤ ከፋ)
፷፫. ዳንግላ ዝጉዳ ካኪዳነ ምሕረት (ምዕራብ ጎጃም፤ ዳንግላ)
፷፬. መስለል ኪዳነ ምሕረት (በዐፄ በከፋ ዘመን የተሰራች) (የልብ ሕመምን የምትፈውስ) (ደቡብ ጎንደር፤ እስቴ ወረዳ፤ ሽ/ጊዮርጊስ ቀበሌ)
፷፭. ድርድሪያት ኪዳነ ምሕረት (ሰሜን ወሎ፤ ወልዲያ)
፷፮. ወልድያ ኪዳነ ምሕረት (ሰሜን ወሎ፤ ወልዲያ)
፷፯. ሂሩታ ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት (ማዕከላዊ ጎንደር፤ ምሥራቅ ደንቢያ፤ ቆላድባ)
፷፰. ሳልጅ ደብረ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት (ማዕከላዊ ጎንደር፤ ምሥራቅ ደንቢያ፤ ቆላድባ)
ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ
ከኢትዮጵያና ውጭ የሚከበርባቸው 10 ገዳማትና አድባራት
፩. ኢየሩሳሌም ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት፤ (እስራኤል)
፪. አስመራ ቁምስና መካነ መንበር ኪዳነ ምሕረት (ኤርትራ፤ አስመራ)
፫. በሊባኖስ፣ በተ/ዓ/ኢምሬትና አካባቢው ሀገረ ስብከት የፉጄራ ሐመረ ብርሃን ኪዳነ ምሕረት እና አቡነ አረጋዊ
፬. ቫንኩቨር ካናዳ ኪዳነ ምሕረት (Vancouver Canada ( EORVC)
፭. ካልጋሪ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት (ምዕራብ ካናዳ፤ ካልጋሪ)
፮. ቤልጂየም ደብረ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት (ቤልጂየም)
፯. ካንሣስ ኪዳነ ምሕረት ወሚካኤል (አሜሪካ፤ ካ2915 Minnesota Ave, Kansas City, KS)
፰. ቨርጂኒያ ኪዳነ ምሕረት (አሜሪካ፤ ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው)
፱. ባሕሬን ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት
፲. ግሪክ አቴንስ ምክሐ ደናግል (ግሪክ፤ አቴንስ)
ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ
(ሌሎች ያልጠቀስናቸው ካሉ በውስጥ አሳውቁን)
No comments:
Post a Comment