የታገቱት ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እንዲመለሱ፣ በመቀጠልም በዝቋላ የተገደሉ አባቶች ገዳዮች ለሕግ ይቅረቡ ሲሉ ቅዱስ ፓትርያርኩ እና ቋሚ ሲኖዶሱ ለመንግስት አካል ጠየቁ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Tuesday, February 27, 2024

የታገቱት ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እንዲመለሱ፣ በመቀጠልም በዝቋላ የተገደሉ አባቶች ገዳዮች ለሕግ ይቅረቡ ሲሉ ቅዱስ ፓትርያርኩ እና ቋሚ ሲኖዶሱ ለመንግስት አካል ጠየቁ




 

ለአብይ የቀረበ የንወያይ ጥያቄ•••

👉
አብይ እና አጋሮቹ አቋም፦ ቅድመ ሁኔታ ብፁዕ አቡነ እኬሌን ፣ አባ እከሌን ፣ ቄስ እከሌን እና ዲያቆን እከሌን በቅድሚያ አውግዙ ? ተሰብስባችሁ ሄዳችሁ ከፋኖ ጋር አስተርቁኝ
👉
ቅዱስ ፓትርያርኩ እና ቋሚ ሲኖዶሱ፦ እኛ ቅድሚያ የመጣነው ወደ ሀገር እንዳይገቡ የታገቱት ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እንዲመለሱ፣ በመቀጠልም በዝቋላ የተገደሉ አባቶች ገዳዮች ለሕግ ይቅረቡ ፣ ዳግም ጥቃት እንዳይደርስባቸው ከለላ ይደረግላቸው ፣ አብያተክርስቲያናቱ እንዳይቃጠሉ ፣ ካህናቱ እና ምዕመናኑ እንዳይገደሉ ጥብቃ ይደርግላቸው ፣
👉
አብይ ፦ የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን እውነት እላችኃለው እኔም ስሰማው ደንግጫለው ፣ ግን የምላችሁን ከፈጸማችሁ ይመለሳሉ ፣ ገዳም ተገደለ ያላችሁት እኔ አልገደልኩም ፣ ቤተክርስቲያንም አላቃጠልኩም ፣ ይህ ዱሮም እኔም መሪ ሳልሆን የነበረ ነው አሁንም ይቀጥላል ፦ መፍትሔው የምላችሁን ስሙ ከትግራይ ጳጳሳትም ጋር ታረቁ ፣ ጳጳሱን አውግዙ የሚል አይመስላችሁም ።
👉
ብፁዓን አባቶቻችን በዚህ አረመኔ ደም መጣጭ እጅ ስር መውደቃችሁ ለታሪክ ይቀመጥ
ምንጭ፤ ኢትዮ ቤተሰብ

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages