የመጥምቁ ቅ/ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ንብረት የሆነው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አግዙን!!! - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Tuesday, August 4, 2026

የመጥምቁ ቅ/ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ንብረት የሆነው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አግዙን!!!

                                                                                       እንደምን ቆያችሁ ውድ የጎንደር መጥምቁ ዮሐንስ ወዳጆች የደብሩ ንብረት የሆነው ትምህርት ቤታችን ያለ አንዳች ልመና እራሱን በራሱ እያቋቋመ የጀመረውን ባለ 3 ፎቅ መማሪያ ክፍል ግንባታን ለመስራት ትልቅ ጥረት ላይ ይገኛል ስለሆነም የፊታችን ረቡዕ የአርማታ ሙሊት ስራ ስላለብን መላው በጎንደር ከተማ የምትገኙ ወጣቶች በዚህ በረከት ተሳትፋችሁ በአንድና በሁለት ቀን መሙላት እንድንችል የበረከት ስራ ጥሪየን በመጥምቁ ስም አስተላልፋለሁ አለን የምትሉ የመጥምቁ ልጆች በኮሜንት አሳውቁኝ? ስልክ ቁጥር 0918711892.

መስከረም ላይ ስራ የሚጀምረው የመጥምቁ ቅ/ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ንብረት የሆነው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነገ ሀምሌ 22 የአርማታ ሙሊት ይካሄዳልና በጉልበታችሁ አግዙን። የታሪክ አካልም ሁኑ።



No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages