አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ ጥሪ! - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Friday, October 9, 2026

አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ ጥሪ!




የቤተ ክርስቲያናችንን መንፈሳዊ ሀብት በመቅሰም፣እውቀትን ለትውልድ ሲያስተላልፉና ቤተ ክርስቲያንን ሲያገለግሉ የኖሩት፣ የቤተ ክርስቲያናችን ዕንቊ መምህር #ሊቀ_ጠበብት_ለይኩን_ቢሻው በጠና ታመው አስቸኳይ የሕክምና እርዳታን ይሻሉ።
ስለዚህ ሁላችሁም ኢትዮጵያውያን በችግርና በሕመም ጊዜ መድረስ የሁላችንም የሞራል እና የኅሊና ግዴታ ነውና። ሁላችንም፦አቅማችን የፈቀደውን ያህል በማውጣት ለሕክምናው የሚሆን ገንዘብ በአፋጣኝ እንድናሰባስብና ሊቁን ከስቃይ እንድንታደግ በእግዚአብሔር ስም ጥሪየን አቀርባለሁ።🙏
👉የባንክ ቁጥር 1000113984167 ለይኩን ቢሻው!
ሁላችሁም #share_በማድረግ እርዳታ ለሚያደርጉ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንድታደርሱት በጥብቅ አሳስባለሁ!!
መ/ር ተስፋማርያም ጥላሁን
#መስከረም.29/2019.ዓ.ም

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages