ሥርዓተ ጸሎት ዘሰሙነ ሕማማት (ከሰኞ እስከ ሐሙስ) - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Thursday, April 16, 2020

ሥርዓተ ጸሎት ዘሰሙነ ሕማማት (ከሰኞ እስከ ሐሙስ)


 

 

ትእዛዝ፡ ሕዝቡ በጸሎት በተሰበሰቡ ጊዜ ጠዋት ወይም
በ3፣ በ6፣በ9፣ በ11ሰዓተ መዓልት መጀመሪያ ሕዝቡ
እየሰገዱና እየተከተሉ እንዲህ ይበሉ፡፡

‹ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም
አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም

ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ‹ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም
‹ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ፤ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብልበአኰቴት› ይበሉ
ትእዛዝ፡ በዚህ ጊዜ ካህኑ እየተከተሉ አቡነዘበሰማያት ይድገሙ ።
ይህን የላይኛውን ጸሎት እያመላለሱ ከአቡነ ዘበሰማያትጋር 1 ጊዜይበሉ

ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም
ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም
ለማኅየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም
ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም
ለእዘዙ ይደሉ ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም
ለሕማሙ ይደሉ ወእዘዝ ለዓለመ ዓም /በዐርብ/ ለመስቀሉ ይደሉ
ትእዛዝ፡- ይህ ሦስት ጊዜ እየተመላለሰ ይባላል፡፡በመጨረሻም

የሚከተለውን ሦስት ጊዜ እያመላለሱይበሉ፡፡
‹ለከ ይደሉ ኃይል፣ ወለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት
ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመዓለም›
ትእዛዝ፡- ካህኑ ‹ጸልዩ በእንተ ጽንዐ ዛቲ . . .› ብሎ በሚያነብ ጊዜ
በየምዕራፉ ‹እግዚኦ ተሳሃለነ› እየተባለይሰገዳል፡፡
ትእዛዝ፡- ከዚህ ሁሉ በኋላ ሕዝቡ የሚከተሉትን
ጸሎት በግራና በቀኝ ይበሉ፤
‹ክርስቶስ አምላክነ፤ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ
ቤዝወነ፤ ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ፤
እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በዕበየ ሣህሉ›

በዐርብ ዘሐመ ወሞተበእንቲአነ ይባላል፡፡
ትእዛዝ፡- ቀጥሎም ሕዝቡ በሁለት ክፍል ሆነው የሚከተለውን ጸሎት
ሁለት ጊዜ በመከታተል አንድጊዜ በማስተዛዘል ይበሉት፡፡
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን ፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ አብኖዲ ናይ ናይ፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ ታዖስ ናይ ናይ፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ ማስያስ ናይ ናይ፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ ኢየሱስ ናይ ናይ፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ ክርስቶስ ናይ ናይ፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ አማኑኤል ናይ ናይ፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ ትስቡጣ ናይ ናይ፣ ኪርያላይሶን፤
ትእዛዝ፡- ከዚህ በኋላ ኪርያላይሶን አርባ አንድ ጊዜ ይባላል፡፡
ይኸውም በአንድ ወገን ሃያ በሁለተኛው
ወገን ደግሞ ሃያ አንድ ጊዜ ይባላል፡፡ /ከሰኞ እስከ ረቡዕ/
ግጻዌ ሕጽበት ወቅዳሴ ዘሐሙስ
ዘሕጽበተ እግር
መልእክት1ቆሮ.11፤20-30 ምስባክ ትነዝኀኒ በአዛብ ወአነጽሕ

1ዮሐ.3፤18 ታሐጽበኒ ወእምበረድ አፀዓዱ
ሐዋ.4፤24-34-46 ታሰምዐኒ ትፍሥሕተ ወኀሤት
ወንጌል ዮሐ.13፤1-20 (መዝ.50፤7)
ዘቅዳሴ
መልእክት 1ቆሮ.11፤3-4 ምስባክ ወሠራዕከ ማእደ በቅድሜየ
1ኛ ዮሐ.2፤11-ፍ በአንጸሪሆሙ ለእለ ይሣቅዩኒ
የሐ.ሥራ 10፤34-44 ዘይሴሰይ አክልየ አንስአ ሰኮናሁ ላዕሌየ
ወንጌል፡ ማቴ.26፤20-30 (መዝ. 22፤5 40፤9)

መግለጫ፡ በሕዝቡ ተሰጥዎ አቀባበል ላይ
እግዚኦ ተሠሃለነ በሚለው ፈንታ ‹ስብሐት ለአብ ወወልድ
ወመንፈስ ቅዱስ ይዕዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም›
‹ምስለ መንፈስከ› በሚለው ፈንታ ‹አቡነ ዘበሰማያት› ይባላል፡፡
ጮኾ ተሰጥዎ መቀበል አይገባም፡፡
/የሐሙስ ብቻ ተፈጸመ/

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages