መስከረም 8 ቀን 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ
በመርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ባስተላለፉት መልዕክት ስጦታውን ያዘጋጁት በፍቅር እና ሰላም ስም የተሰባሰቡ ወጣቶችን መርቀው እና አመስግነዋል። በገዳሙ ርዕሰ ደብር የኔታ አምደ ሚካኤል የሚያክል አንጋፋ የእድሜ ባለ ፀጋ አና በገዳሙ የሳቸውን ያክል ግዜ ያገለገሉ የሉም አሁን በአገልግሎት ላይ ያላችሁ አባቶች ከሳቸው ብዙ ነገሮችን ማግኘት እንድትችሉ እድሉን መጠቀም ያስፈልጋል ብለዋል።
ዘገባው:- የተሚማ ነው።
በመ/ር ሽፈራው እንደሻው
No comments:
Post a Comment