ለሚዲያ አካላት በሙሉ‼ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Sunday, September 25, 2022

ለሚዲያ አካላት በሙሉ‼

ለሚዲያ አካላት በሙሉ‼ መስከረም ፲፬ቀን ፳፻ ፲ወ፭ዓ.ም አዲስአበባ -ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን ለሚዘግቡ የሚዲያ አካላት በበበዓሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በመወከል የሚተላለፉ መልዕክቶች ሁሉ የቤተክርስቲያናችንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ መሆን ስለሚገባየው ቤተክርስቲያንን ወክለው በተለያዩ ቋንቋዎች መልዕክት የሚያስተላልፉ ሊቃውንት ተመርጠው ተዘጋጅተዋል፡፡ በመሆኑ የበዓሉን መንፈሳዊ ይዘትን በተመለከተ ለቃለ መጠይቅ ማድረግ የምትፈልጉ የሚዲያ ተቋማት በሙሉ ከቤተክርስቲያኗ በኩል የምትፈልጓቸውን ሊቃውንት በሚዲያ ኮሚቴ በኩል ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ መ/ር አቤል አሰፋ 0911 17 56 58 ዲ/ን ሙሉዓለም ዐሥራት 0912 08 04 72 አቶ ሶምሶን በዛብኅ 0913 61 80 11 የመስቀል ደመራ በዓል ሚዲያ ንዑስ ኮሚቴ

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages