ተዋሕዶ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Monday, September 19, 2022

ተዋሕዶ

 %E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%88%95%E1%8B%B6

ተዋሕዶ የዘላለም ቤቴ፤ የክብሬ አክሊል መገለጫ ማንነቴ፤ የሕይወት መና ያለብሽ፤ ደስታ ፍቅር የሞላብሽ፤ ቅዱሳን በሕይወታቸው የሰበኩልሽ፤ ጻድቃን በጽድቅ ሕይወት የተመላለሱብሽ፤ ሰማዕታት ደማቸውን ያፈሰሱልሽ፤ ተዋሕዶ ሐይማኖቴ፤ የዘለዓለም ቤቴ፤ ልኑር በቤትሽ ለዘለዓለም፤ ይፍቀድልኝ በቤትሽ እንድኖር ቸሩ መድኃኔዓለም:: ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages