ዕድሜህ ስንት ነዉ? - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Monday, September 19, 2022

ዕድሜህ ስንት ነዉ?

 68650_308937745889176_807487910_a

ስንት ዓመት ኖረሀል? ምን አሳልፈሀል ምንስ ቀርቶብሃል? ዕንደ ያዕቆብ እየዉ ዞረህ ወደ ኋላ ስትቀርብ ሚርቅህን የዕድሜህን ጥላ ስንት ዓመት አለፈህ ጌታህን ካወቅኸዉ ተመችተኸዋል ወይስ ቆረቆርኸዉ እንዲያዉ ለማደግህ ምን ምልክት አለህ የኃጢአት ጡጦህን ጣልከዉ ትጠባለህ? ዛሬም እንደ አምናዉ ዳዴን አልጨረስክም? ማደግህ እንዲታወቅ መራመድ አልቻልክም? አሊያማ ከደፈርክ አደኩኝ ለማለት ስንት ዓመት ኖረሀል ምንስ ሠራህበት

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages