ማኅበረ ቅዱሳን የመስቀል ደመራ በዓልን "መስቀልን በመስቀል አደባባይ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ላይ መሆኑ ተገለጸ‼
መስከረም 12 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ
የማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማዕከል የ2015 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን “መስቀልን በመስቀል አደባባይ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት ለማክበር ሰፊ ዝግጅቶችን በማድረግ ላይ መሆኑን የማዕከሉ መስቀል ኮሚቴ ትርኢት አስተባባሪ የሆኑት ዲ/ን ወርቁ ፈንታው ገልጸዋል፡፡
ለበዓሉም እንደ አዲስ አበባ ማዕከል 600 የሚሆኑ ዘማርያን እንዲሁም 300 የሚሆኑ በዜማ መሳሪያ የሚያጅቡ ዘማርያን ያሉ ሲሆን በአጠቃላይ ከአንድ ሺህ በላይ አባላት ዝግጅት እያደረጉ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡ በመስቀል ደመራ በዓል ትርኢት ባለንበት ጊዜ የአንድ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ደም የሚፋሰሱበት ወቅት እንደመሆኑ ሁሉም ለሰላም ዋጋ እንዲሰጥ ታስቦ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ዘገባው የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ነው ።
Post Top Ad
Sunday, September 25, 2022
Home
ዜና ቤተ ክርስቲያን
ማኅበረ ቅዱሳን የመስቀል ደመራ በዓልን "መስቀልን በመስቀል አደባባይ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ላይ መሆኑ ተገለጸ‼
ማኅበረ ቅዱሳን የመስቀል ደመራ በዓልን "መስቀልን በመስቀል አደባባይ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ላይ መሆኑ ተገለጸ‼
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Post Bottom Ad
Author Details
Templatesyard is a blogger resources site is a provider of high quality blogger template with premium looking layout and robust design. The main mission of templatesyard is to provide the best quality blogger templates which are professionally designed and perfectlly seo optimized to deliver best result for your blog.
No comments:
Post a Comment