መስከረም 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ ቅዱሳን በዓላት - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Saturday, October 1, 2022

መስከረም 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ ቅዱሳን በዓላት


 
መስከረም 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ ቅዱሳን በዓላት
1.ግሸን ደብረ ደርቤ
2.ብዙኃን ማርያም
3. 318ቱ" ቅዱሳን ሊቃውንት
4.ቅዱስ ቆጵርያኖስ ሰማዕት
5.ቅድስት ዮስቴና ድንግል
6.ቅድስት ጢባርዮስ ሐዋርያ
ወርኃዊ በዓላት
1.ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ
2.አበው ጎርጎርዮስ
3.አበው ምዕመነ ድንግል
4.አበው አምደ ሥላሴ
5.አባ አሮን ሶርያዊ
6.አባ መርትያኖስ ጻድቅ
እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል። ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል። እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ።
ዲያቢሎሰን ግን ተቃወሙ። ከእናንተም ይሸሻል
ወሰብሐት ለእግዚአብሔር



No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages