ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ የዩኬ እና አየርላንድ እንዲሁም የሩቅ ምሥራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ደቀ መዛሙርት የዲቁና ማዕረገ ክህነት ሰጡ።
ሥልጣነ ክህነት የተቀበሉት ደቀ መዛሙርት ከተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች የተውጣጡ ሲሆን በዛሬው ዕለት በሊድስ መድኃኔአለም ቤተ ክርስቲያን ነው ክህነት የተቀበሉት ፤ በሥነ ሥርዓቱ ላይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ልዩ ልዩ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
ዘገባው የተዋሕዶ ሚዲያ ነው
No comments:
Post a Comment