- ንዋየ ቅዱሳቶቿም ዝናብ እና ፀሀይ አየተፈራረቀባቸዉ ይገኛል
- ቤተክርስቲያኗ ከ 600 መቶ አመት በላይ የቆየች በዉስጧም ብዙ ቅርስ እና ብዙ ታሪክ ያላት በፀበሏም ብዙ ህሙማን የተፈወሱበት ይች እናት ቤተክርስቲያን በገንዘብ እጥረት እስካሁን የዝናብ እና የፀሃይ መፈራረቂያ ሆናለች
- የህንፃ ቤተክርስቲያኗ አድሱ ዲዛይን በ2ኛዉ ምስል እንደምትመለከቱት ነዉ
- ነባሩ ህንፃ ቤተክርስቲያን በጦርነቱ ስለተጎዳ ሙሉ ለሙሉ ፈርሶ በአድስ መልክ ለማነፅ ህጋዊ ፈቃድ ተሰቶታል አቅም ብቻ ነዉ የገደዉ
- ስለዚህ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ የተቻላችሁን ትረዱ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እና በእናቱ በቅድስት ኪዳነምህረት ስም እንጠይቃለን።
No comments:
Post a Comment