ደቡብ ወሎ ደሴ ዙሪያ የሚገኝዉ የገታራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን - አትሮንስ ሚዲያ

አትሮንስ ሚዲያ

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Saturday, June 17, 2023

ደቡብ ወሎ ደሴ ዙሪያ የሚገኝዉ የገታራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

 ይሄ 3 ጊዜ ተቃጥሎ እስካሁን ያልተሰራዉ የሚዲያ ሽፋን ያላገኝዉ ደቡብ ወሎ ደሴ ዙሪያ የሚገኝዉ የገታራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነዉአለሁ የምትሉ ሁሉ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች አናግሩን

በማድረግ መልእክቱን ለሁሉም እንዲደርስ አድርጉ
ጉዞ ተዘጋጅቷል ከደሴ ቅዳሜ በ10/10/15 መነሻ እሁድ ከንግስ በኋላ መመለሻ
1000508406359 የገታራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን።

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages