የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከትን መልሶ ለማቋቋም በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል።
መርሐ ግብሩ በጦርነቱ ምክንያት የተጎዳውን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት መልሶ ለማቋቋም ፣ የተቋረጡትን መንፈሳዊ አገልግሎቶችና የልማት ሥራዎች እንደገና ለማስቀጠል እና ምእመናንን ጠብቆ ለማቆየት መዘጋጀቱ ይታወቃል።
ሀገረ ስብከቱን ለመደገፍ ከዚህ በታች በተቀመጡ የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ።
አዋሽ ባንክ: 013200431791700(አጭር 1516)
አቢሲኒያ ባንክ: 134527455(አጭር 1516)
ዳሽን ባንክ: 5033453733011(አጭር 1516)
ወጋገን ባንክ: 0959327230101(አጭር 1516)
ቡና ባንክ: 1559501008068(አጭር 1516)
አማራ ባንክ: 9900006722378(አጭር 7799)
አሐዱ ባንክ፡ 0013012310901
ዓባይ ባንክ፡ 2071119699316019
ንብ ባንክ: 7000043248397
ኦሮምያ ባንክ: 1590993100001
No comments:
Post a Comment