የ 2026 ተመራቂ ተማሪዎች በደብራችን በሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ሲያትል!!! - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Tuesday, July 14, 2026

የ 2026 ተመራቂ ተማሪዎች በደብራችን በሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ሲያትል!!!

የ2026 ተመራቂ ተማሪዎች በደብራችን በሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን።

"ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።"
መዝ :-118÷26

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

" የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤
ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።"
ምሳሌ 9÷10

መልካም የሥራ እና የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ ።

የአትሮንስ ሚዲያ መልእክት፤ ስለተደረገልን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን። እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

ምንጭ፡ የሲያትል ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን























No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages