የከተማ መነኮሳት የምእመናንን ልብ ለመብላት መኪና እየነዱ እንዲህ ነው የሚቀልዱት!!! - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Tuesday, July 14, 2026

የከተማ መነኮሳት የምእመናንን ልብ ለመብላት መኪና እየነዱ እንዲህ ነው የሚቀልዱት!!!



የከተማ መነኮሳት የምእመናን ልብ ለመብላት እንዲህ ነው የሚቀልዱት፡፡ ልክ ቀሚሱን በሚያምር ጃኬት እንደቀየሩት ቆቡን ብቻ ያውቁልን፡፡ ከዚያ እንደፍጥርጥርዎትና እንደፍላጎትወት መፈንጨት ይችላሉ፡፡
እንዲህ ዐይነቱ እዩኝ እዩኝ ዐይነት ጉራ እንኳን ለመነኮሳት ሌላም ክርስቲያን ቢያደርገው ጸያፍ ነው፡፡

ይኸው ነው፡፡

ቪዲዮውን ይመለከቱ

ምንጭ፡ ዶክተር አረጋ አባተ ፌስቡክ ካስተላለፉት የተወሰደ 

 

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages