ቋሚ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ከሚመሯቸው ሁሉም አኅጉረ ስብከት ታገዱ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Thursday, July 9, 2026

ቋሚ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ከሚመሯቸው ሁሉም አኅጉረ ስብከት ታገዱ

" ቋሚ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ከሚመሯቸው ሁሉም አኅጉረ ስብከት ታግደው በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ውስጥ ባለ ማረፊያ ቤታቸው እንዲቀመጡ አዘዘ " የሚለውን ዜና መስማት በእውነቱ እጅግ ድንቅ ነው ። የበለጠ ደስ ሊያሰኝ የሚችለው ግን እንደ ቤተ መንግስቱ አንበሳ እንዲህ አራት ኪሎ ላይ በሚገኝ ግቢ ውስጥ ዘግቶ እየቀለቡ ማስቀመጥ ሳይሆን የእርሻ ሥራ የሚከናወንበትን ገዳም እንዲቀላቀሉ አድርጎና ዐይናቸው አራት ኪሎን እንዳይመለከት አድርጎ በትክክለኛ የምንኩስናው ሕይወት ውስጥ እንዲያልፉ ማስቻል ነው ።

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages