በወሎ መካነ ሰላም አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል የሚሉ ዘገቦች ከተለያዩ ማህበራዊ መገናኛዎች እየሰማን ነው፣፣ በጥቃቱ ሁለት መነኮሳት ሲገደሉ ከስምንት በላይ መቁሰላቸውን መገናኛ ብዙሃኑ ዘግበዋል ፣፣ ዘገቦቹ እውነት ይሁኑ ሀሰት እስካሁን ከቤተክርስቲያኗ ሲኖዶስ ወይም ከክልሉም ሆነ ከፌዴራል መንግስት ሃላፊዎች ምንም የተባለ የለም፣፣

No comments:
Post a Comment