"መምህራን ከራሳችሁ የፍልስፍና አስተምህሮ ልትወጡ ይገባል!" — ብፁዕ አቡነ አብርሃም - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Thursday, July 9, 2026

"መምህራን ከራሳችሁ የፍልስፍና አስተምህሮ ልትወጡ ይገባል!" — ብፁዕ አቡነ አብርሃም

"መምህራን ከራሳችሁ የፍልስፍና አስተምህሮ ልትወጡ ይገባል!" — ብፁዕ አቡነ አብርሃም በየመድረኩ የሚሰጡ መንፈሳዊ ትምህርቶች የቤተ ክርስቲያንን ዶግማና ሥርዓት የተከተሉ መሆን እንዳለባቸው ብፁዕነታቸው አሳስበዋል። ሰማያዊውን የእግዚአብሔር ቃል በምድራዊና ጊዜያዊ የሰው ልጅ ፍልስፍና መተካት ምእመናንን ለውዥንብር ስለሚዳርግ፣ አገልጋዮች የወንጌልን ንጽሕና ጠብቀው ዘመኑን በኦርቶዶክሳዊት እውነት ሊዋጁ ይገባል:: 💬 እናንተስ ምን ትላላችሁ?መምህራነ ወንጌል ከግል ፍልስፍና ወጥተው ምእመናንን በተዋሕዶ እውነት እንዲያንጹ ምን መደረግ አለበት? ያላችሁን ሐሳብ በኮሜንት ያጋሩን!

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages