የአቡን ቤት ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ፍሬ የሆነው በፈቃዱ እንደሥራቸው (University of Manchester) በሜዲካል ሳይንስ በከፍተኛ ውጤት ተመረቀ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Friday, July 17, 2026

የአቡን ቤት ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ፍሬ የሆነው በፈቃዱ እንደሥራቸው (University of Manchester) በሜዲካል ሳይንስ በከፍተኛ ውጤት ተመረቀ

 


እንግሊዝ ሀገር በሚገኘው በታዋቂው ማንችስተር ዩኒቨርሲቲ(University of Manchester) በሜዲካል ሳይንስ በከፍተኛ ውጤት የተመረቀው እንዲሁም የጎንደር ደብረ ምሕረት አቡን ቤት ቅ/ገብርኤል ሰ/ት/ቤት ፍሬ የሆንከው ውድ ወንድማችን በፈቃዱ እንደሥራቸው(የአባቱ ልጅ) እንኳን ደስ አለህ !!!!የመልአኩ ልጆች እንዲህ በየቦታው ደምቃችሁ አሸብርቃችሁ ለወግ ለማዕረግ በቅታችሁ ስናይ በእውነቱ ለደስታችን ወደር የለውም!!



No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages