የአቡን ቤት ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ትምርት ቤት ሕጻናትን በቤተርስቲያን ትንጸው ተኮትኩተው እንዲያድጉ እያስተማረ ይገኛል - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Friday, July 17, 2026

የአቡን ቤት ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ትምርት ቤት ሕጻናትን በቤተርስቲያን ትንጸው ተኮትኩተው እንዲያድጉ እያስተማረ ይገኛል



እግዚአብሔር ረድቶን በዚህ የክረምት ወቅት በርካታ ሕጻናትን ተቀብለን እያስተማርን እንገኛለን!!!
እነዚህ ሕጻናት በቤተ ክርስቲያን እንዲህ ታንጸው ተኮትኩተው ካደጉ ነገ ከራሳቸው አልፈው ለሀገራቸው በብዙ የሚጠቅሙ መልካም ዜጎች ይሆናሉ!!

የአትሮንስ መልእክት፤ መምህር እንዲህነው ለምታደርጋቸው የሰንበት ትምህርት ቤት አስተዋጽኦ ወደር የለህምና አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልን።  እኛም እናመሰግናለን።

ምንጭ፤ የአቡን ቤት ቅዱስ ገብርኤል የሰንበት ትምህርት ሚዲያ ክፍል













No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages