በጅግጅጋ ከተማ የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በተደራጁ ሰዎች ጥቃት ሙሉ በሙሉ መፍረሱን የሱማሌ ሀገረስብከት አሳውቋል።
***
በሱማሌ ሀገረስብከት ጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውን የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተደራጁ አካላት ሙሉ በሙሉ ህንፃ መቅደሱን በማፍረስ አውድመዋል።
ይህንም ድርጊት ሲፈጸም የሚያሳይ የቪዲዮ ምስል የሱማሌ ሀገረስብከት በገጹ ላይ የለቀቀ ሲሆን የክልሉ መንግስት ህግ እንዲያስከብር ጠይቋል።
እንግዲህ ምን ይባላል። እግዚአብሔር ይሁነን !!!
No comments:
Post a Comment