የአባቶች ዝምታ፤ የሲኖዶሱ አለመስራት፤ ተባብረው ቤተ ክርስቲያኒቱን እያወደሟት ነው። ምን ይሻላል ታላላችሁ?
መቼም ጥጋብ አናታቸው ላይ የወጣ የከተማ መነኮሳት ... የሚሠራቸውን አሳጥቷቸዋል ...
ብልግናውም ምንኮሰናውም ፣ ውስኪው ከእነ በረዱ ፣ ቪላ ቤቱ ከእነ ጃኮዜኑ ፣ ብቻ ምን አለፋችሁ ... በዓለ ልደታቸው ....በዓለ ሾመታቸው/ እልቅናቸው....በዓለ ምንኮሰናቸው .... ትንሽ ከተማሩማ ድል ያለው ምርቃናቸው .... አስክሯቸዋል።
እንደ ቀን ጅብ የሚገቡበትን ...የሚረገጡትን ... የሚናገሩትን አሳጥቷቸዋል።
በምጽዋት ገንዘብ ተቀማጥለው ጥጋብ ላሠከራቸው አለሌዎች ምንድን ነው መፍትሄው ??
ምንጭ፤ አንዱዓለም ጎሳየ
No comments:
Post a Comment