በጎንደር ከተማ አዘዞ ወረዳ ቤተ ህክነት ሥር ብቻ 61 አብያተ ክርስቲያንት - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Monday, June 1, 2020

በጎንደር ከተማ አዘዞ ወረዳ ቤተ ህክነት ሥር ብቻ 61 አብያተ ክርስቲያንት






🌺በጎንደር ከተማ አዘዞ ወረዳ ቤተ ህክነት ሥር ብቻ 61 አብያተ ክርስቲያንት የሚገኙ ሲሆን በአጠቃላይ በቤተ ክህነቱ ሥር በቀበሌ 19 እና 20 አሥራ ሦስት/13/የአብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶች ይገኛሉ፡፡
1.ርዕሰ አድባራት ዳግሚት ደብረ ሊባኖስ አዘዞ ተክለ ሃይማኖት
2.ደብረ ሰላም ሎዛ ማርያም
3.ደብረ ገነት አዘዞ ሚካኤል
4.መካነ ቅዱሳን አቡነ ሳሙኤል
5.ደብረ ሰላም ሰሚ ቅዱስ ሚካኤል
6.ደብረ ቅዱሳን አቡነ አረጋዊ
7.አይራ ቅዱስ ሚካኤል
8.ደብረ ገነት ጠዳ ማርያም
9.ደብረ ምህረት ጠዳ ቅዱስ ሚካኤል
10.ደብረ ህሩያን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
11.ደብረ በረከት ቅዱስ ገብርኤል
12.ጠዳ ቅዱስ ገብርኤል
13.አዘዞ መናኸርያ ሥላሴ


No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages