አብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶችና የሚገኙበት ቀበሌ

1.ደብረ ሲና አቡና አረጋዊ
01

2.ወለቃ በዓታ ለማርያም
01

3.መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም
03

4.ንግሥተ አድባራት ደብረ ብርሃን ሥላሴ
03

5.ደብረ ገነት አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል
03

6.ምዕራፈ ቅዱሳን አደባባይ ተክለ ሃይማኖት
04

7.ደብረ ሣህል ቅዱስ ሩፋኤል አቡነ ሐራ ወቅዱስ ያሬድ
04

8.ርዕሰ አድባራት አደባባይ ደብረ ኢየሱስ
05

9.ደብረ መንክራት ቅዱስ ቂርቆስ
06

10.መካነ ህይወት ፊት አቦ
06

11.ሐመረ ብርሃን ደብረ ምጥማቅ ማርያም
06

12.ደብረ መድኃኒት ዓቢየ እግዚእ፣ ኪዳነ ምህረት ወቅዱስ መርቆሬዎስ
09

13.ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም
09

14.ደብረ ሰላም ፊት ቅዱስ ሚካኤል
09

15.ደብረ ኅሩያን አባ ጃሌ ተክለ ሃይማኖት
11

16.መካነ ነገሥት ግምጃ ቤት ማርያም
11

17.ዘንሥር ደብረ ተድላ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
11

18.ደብረ ምህረት አቡን ቤት ቅዱስ ገብርኤል
14

19. ደብረ ገነት ጎንደሮች ጊዮርጊስ
14

20.ደብረ ስብሐት ቀሃ ኢየሱስ
15

21. መካነ ቅዱሳን አባ እንጦንዮስ
15

22.ደብረ ፅጌ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
16

23.ደብረ ፀሐይ ቁስቋም ማርያም
16

24.መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም
16

25.ቀዳሜ አድባራት አበራ ቅዱስ ጊዮርጊስ
18

26.ፈለገ ህይወት ቤዛዊት ማርያም
18

27.ምስራቀ ፀሐይ አቡነ ሐራ
18

28.ከአየር ጤና መድኃኔዓለም
18

29.አየር ጤና ቅዱስ ገብርኤል
18

30.ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ
18

31.ቀራንዮ መድኃኔዓለም
18

32.ኪዳነ ምህረት/ማራኪ ግቢ ጉባዔ/
18

33.ቅድስት አርሴማ
18

No comments:
Post a Comment