በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ከ61 ዓመት በላይ ላገለገሉት ርዕሰ ደብር የኔታ አምደ ሚካኤል የምስጋና እና የስጦታ መርሐ ግብር በኢየሩሳሌም ከተማ ተደረገ‼ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Sunday, September 18, 2022

በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ከ61 ዓመት በላይ ላገለገሉት ርዕሰ ደብር የኔታ አምደ ሚካኤል የምስጋና እና የስጦታ መርሐ ግብር በኢየሩሳሌም ከተማ ተደረገ‼

 

 
በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ከ61 ዓመት በላይ ላገለገሉት ርዕሰ ደብር የኔታ አምደ ሚካኤል የምስጋና እና የስጦታ መርሐ ግብር በኢየሩሳሌም ከተማ ተደረገ‼
መስከረም 8 ቀን 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ
በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም እና የገዳማቱ አበው መነኮሳትና መርሐ ግብሩት ያዘጋጁት በርካታ ወጣቶች ተገኝተዋል። መርሐ ግብሩ በኢየሩሳሌም በአሮጌው ከተማ መንበረ ጵጵስና ግቢ በሚገኘው አዳራሽ ተካሄዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ባስተላለፉት መልዕክት ስጦታውን ያዘጋጁት በፍቅር እና ሰላም ስም የተሰባሰቡ ወጣቶችን መርቀው እና አመስግነዋል። በገዳሙ ርዕሰ ደብር የኔታ አምደ ሚካኤል የሚያክል አንጋፋ የእድሜ ባለ ፀጋ አና በገዳሙ የሳቸውን ያክል ግዜ ያገለገሉ የሉም አሁን በአገልግሎት ላይ ያላችሁ አባቶች ከሳቸው ብዙ ነገሮችን ማግኘት እንድትችሉ እድሉን መጠቀም ያስፈልጋል ብለዋል።
ዘገባው:- የተሚማ ነው።
በመ/ር ሽፈራው እንደሻው 

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages