የማኀበረ ቅዱሳን አመራር አካላት ዛሬ መስከረም ፱ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖትን እንኳን ለ፳፻፲፭ ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሰዎ ብለዋል፡፡
የማኅበሩ አመራር በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ በመገኘት ለቅዱስነታቸው የወንጌለ ዘወርቅ ስጦታ አበርክተዋል፡፡
ቅዱስ ፓትርያርኩም የማኅበሩ አመራር አካላት እንኳን አደረሰዎ ለማለት በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ በመገኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽና ከማኅበሩ ለተበረከተላቸው ስጦታ አመስግነዋል፡፡ ማኅበሩ የሚያከናውናቸው መንፈሳዊ ተግባራት ሁሉ የተሳኩና ውጤታማ ይሆኑ ዘንድ መልካም ምኞታቸውን በመግለጽ ቃለ በረከትና ቡራኬ ሰጥተዋል።
Post Top Ad
Monday, September 19, 2022
የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ቅዱስነታቸውን እንኳን ለ፳፻፲፭ ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሰዎ ብለዋል።
Tags
# ዜና ቤተ ክርስቲያን
Share This
About አትሮንስ ሚዲያ
ዜና ቤተ ክርስቲያን
Labels:
ዜና ቤተ ክርስቲያን
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Post Bottom Ad
Author Details
Templatesyard is a blogger resources site is a provider of high quality blogger template with premium looking layout and robust design. The main mission of templatesyard is to provide the best quality blogger templates which are professionally designed and perfectlly seo optimized to deliver best result for your blog.
No comments:
Post a Comment