“የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ....ሉቃስ 15፥6
እነሆ ክርስቶስ የሞት ደምወዝ የከፈለላት አንዲት ነፍስ ከቅድስት ቤተክርስትያን ጉባኤ ተደምራለች።
በመላእክት ዓለምም ፍጹም ደስታ በሰማያትም ፍሰሐ ሆኗል።
እግዚአብሔር ይመስገን ! “መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው?” — ሉቃስ 15፥4.....እንደተባለው የጠፋችው አንዲት በግ ተገኝታለች። እህታችን እንኳን ወደ መቅደሱ መጣሽልን። በቤቱ ያጽናሽ
No comments:
Post a Comment