ቤተ ክርስቲያናችንን በምንፍቅና አደጋ ላይ ለመጣል የእናት ጡት ነካሾች የፕሮቴስታንትን ተልዕኮ ተቀበለው በቤተ ክርስቲያናችን ሲንቀሳቀሱ ነበር።
ተሃድሶ መናፍቃን የራሳችንን ሰዎች ተጠቅመው በቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት የሰነዘሩ ቢሆንም የምንፍቅናውን ሴራ ለመከላከል በተደረገው ብርቱ ጥረት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ድርሻ ጉልህ ነው።
ስለሆነም ሃራጥቃው ተሃድሶ በሰንበት ትምህርት ቤት ላይ ጥርሱን ነክሷል።
አሁን ላይም በቤተ ክርስቲያን መዋቅር ውስጥ ተሰግስገው ደም ወዝ እየተከፈላቸው በቀጥታ ሰንበት ትምህርት ቤትን የማዳከም ተልዕኮ ተቀብለው የሚንቀሳቀሱ ሃራጥቃዎች መኖራቸውን አውቀናል።
ሰንበት ትምህርት ቤት የተሃድሶን ሴራ በማጋለጡ አሁን በሚታየው ነባራዊ ሁኔታ ተሃድሶ በህቡዕ ሰንበት ትምህርት ቤትን የማጥፋት ስልታዊ ስራ ላይ ተጠምዷል።
ርዝራዥ የተሃድሶ ክንፍ በየትኛውም ደብር ተሰግስጎ የተመቻቸ ግዜና ምቹ ሁኔታዎችን እየተጠባበቀ ስለሆነ አብያተ ክርስቲያናትና ሰንበት ትምህርት ቤቶች እንደ ከዚህ ቀደሙ የጥንቃቄ እርምጃ ቢወስዱ ተሻለ ነው እንላለን‼
በዚህ ጉዳይ ላይ ዝርዝር መረጃዎች ይኖሩናል‼
Post Top Ad
Friday, September 16, 2022
ሃራጥቃው ተሃድሶ በሰንበት ትምህርት ቤት ላይ ጥርሱን ነክሷል።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Post Bottom Ad
Author Details
Templatesyard is a blogger resources site is a provider of high quality blogger template with premium looking layout and robust design. The main mission of templatesyard is to provide the best quality blogger templates which are professionally designed and perfectlly seo optimized to deliver best result for your blog.
No comments:
Post a Comment