የሚዲያ ጥቆማ የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15

አትሮንስ ዘተዋሕዶ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው::

አትሮንስ ዘተዋሕዶ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው::
ጥያቄና አስተያየት ካለ www.atronsvideo@gmail ያድርጉ

በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Saturday, October 22, 2022

የሚዲያ ጥቆማ የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት

 

የሚዲያ ጥቆማ


ጥቅምት ፲፩ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም

አዲስአበባ -ኢትዮጵያ 
 
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሰኞ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም ከጠዋቱ ፪ ሰዓት ከ፴ በቅዱስ ሲኖዶስ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
ስለሆነም በዚህ ደብዳቤ የተጋበዛችሁ የሚዲያ ተቋማት ሁሉ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት የቅዱስ ሲኖዶስን መክፈቻ ሥነ ሥርዓቱን በመዘገብ ለህዝብ ይፋ እንድታደርጉ ተጋብዛችኋል።
 
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages