ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ደቀ መዛሙርት የዲቁና ማዕረገ ክህነት - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Tuesday, June 6, 2023

ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ደቀ መዛሙርት የዲቁና ማዕረገ ክህነት

 


ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ የዩኬ እና አየርላንድ እንዲሁም የሩቅ ምሥራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ደቀ መዛሙርት የዲቁና ማዕረገ ክህነት ሰጡ።

ሥልጣነ ክህነት የተቀበሉት ደቀ መዛሙርት ከተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች የተውጣጡ ሲሆን በዛሬው ዕለት በሊድስ መድኃኔአለም ቤተ ክርስቲያን ነው ክህነት የተቀበሉት ፤ በሥነ ሥርዓቱ ላይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ልዩ ልዩ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
ዘገባው የተዋሕዶ ሚዲያ ነው

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages