የራ ሀመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምህረት በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የምትገኝ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Saturday, June 17, 2023

የራ ሀመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምህረት በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የምትገኝ

 

  • የራ ሀመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምህረት በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የምትገኝ ሲሆን በሀገራችን በነበረው ጦርነት ሳቢያ በምስል እንደምትመለከቱት ከጥቅም ዉጭ ሆና ሁለት አመት ክረምት አሳልፋ ሶስተኛ አመት ክረምት እየመጣ ነዉ
  • ንዋየ ቅዱሳቶቿም ዝናብ እና ፀሀይ አየተፈራረቀባቸዉ ይገኛል

  • ቤተክርስቲያኗ ከ 600 መቶ አመት በላይ የቆየች በዉስጧም ብዙ ቅርስ እና ብዙ ታሪክ ያላት በፀበሏም ብዙ ህሙማን የተፈወሱበት ይች እናት ቤተክርስቲያን በገንዘብ እጥረት እስካሁን የዝናብ እና የፀሃይ መፈራረቂያ ሆናለች
  • የህንፃ ቤተክርስቲያኗ አድሱ ዲዛይን በ2ኛዉ ምስል እንደምትመለከቱት ነዉ
  • ነባሩ ህንፃ ቤተክርስቲያን በጦርነቱ ስለተጎዳ ሙሉ ለሙሉ ፈርሶ በአድስ መልክ ለማነፅ ህጋዊ ፈቃድ ተሰቶታል አቅም ብቻ ነዉ የገደዉ
  • ስለዚህ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ የተቻላችሁን ትረዱ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እና በእናቱ በቅድስት ኪዳነምህረት ስም እንጠይቃለን።









No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages