በጎንደር ከተማ አዘዞ ወረዳ ቤተ ህክነት ሥር ብቻ 61 አብያተ ክርስቲያንት የሚገኙ ሲሆን በአጠቃላይ በቤተ ክህነቱ ሥር በቀበሌ 19 እና 20 አሥራ ሦስት/13/የአብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶች ይገኛሉ፡፡
1.ርዕሰ አድባራት ዳግሚት ደብረ ሊባኖስ አዘዞ ተክለ ሃይማኖት
2.ደብረ ሰላም ሎዛ ማርያም
3.ደብረ ገነት አዘዞ ሚካኤል
4.መካነ ቅዱሳን አቡነ ሳሙኤል
5.ደብረ ሰላም ሰሚ ቅዱስ ሚካኤል
6.ደብረ ቅዱሳን አቡነ አረጋዊ
7.አይራ ቅዱስ ሚካኤል
8.ደብረ ገነት ጠዳ ማርያም
9.ደብረ ምህረት ጠዳ ቅዱስ ሚካኤል
10.ደብረ ህሩያን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
11.ደብረ በረከት ቅዱስ ገብርኤል
12.ጠዳ ቅዱስ ገብርኤል
13.አዘዞ መናኸርያ ሥላሴ
No comments:
Post a Comment