ጎንደር ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶችና የሚገኙበት ቀበሌ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Monday, June 1, 2020

ጎንደር ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶችና የሚገኙበት ቀበሌ





በጎንደር ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኙ
አብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶችና የሚገኙበት ቀበሌ🌺
1.ደብረ ሲና አቡና አረጋዊ🎋01
2.ወለቃ በዓታ ለማርያም🎋01
3.መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም🎋03
4.ንግሥተ አድባራት ደብረ ብርሃን ሥላሴ🎋03
5.ደብረ ገነት አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል🎋03
6.ምዕራፈ ቅዱሳን አደባባይ ተክለ ሃይማኖት🎋04
7.ደብረ ሣህል ቅዱስ ሩፋኤል አቡነ ሐራ ወቅዱስ ያሬድ🎋04
8.ርዕሰ አድባራት አደባባይ ደብረ ኢየሱስ🎋05
9.ደብረ መንክራት ቅዱስ ቂርቆስ🎋06
10.መካነ ህይወት ፊት አቦ🎋06
11.ሐመረ ብርሃን ደብረ ምጥማቅ ማርያም🎋06
12.ደብረ መድኃኒት ዓቢየ እግዚእ፣ ኪዳነ ምህረት ወቅዱስ መርቆሬዎስ🎋09
13.ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም🎋09
14.ደብረ ሰላም ፊት ቅዱስ ሚካኤል🎋09
15.ደብረ ኅሩያን አባ ጃሌ ተክለ ሃይማኖት🎋11
16.መካነ ነገሥት ግምጃ ቤት ማርያም🎋11
17.ዘንሥር ደብረ ተድላ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ🎋11
18.ደብረ ምህረት አቡን ቤት ቅዱስ ገብርኤል🎋14
19. ደብረ ገነት ጎንደሮች ጊዮርጊስ🎋14
20.ደብረ ስብሐት ቀሃ ኢየሱስ🎋15
21. መካነ ቅዱሳን አባ እንጦንዮስ 🎋15
22.ደብረ ፅጌ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ🎋16
23.ደብረ ፀሐይ ቁስቋም ማርያም 🎋16
24.መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም🎋16
25.ቀዳሜ አድባራት አበራ ቅዱስ ጊዮርጊስ🎋18
26.ፈለገ ህይወት ቤዛዊት ማርያም🎋18
27.ምስራቀ ፀሐይ አቡነ ሐራ 🎋18
28.ከአየር ጤና መድኃኔዓለም 🎋18
29.አየር ጤና ቅዱስ ገብርኤል🎋18
30.ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ 🎋18
31.ቀራንዮ መድኃኔዓለም🎋18
32.ኪዳነ ምህረት/ማራኪ ግቢ ጉባዔ/🎋18
33.ቅድስት አርሴማ🎋18



You, Birara Asmare, Dawit Azmeraw and 63 others

8 Comments

9 Shares


Like

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages