ደብረ መንክራት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ጎንደር - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Tuesday, June 2, 2020

ደብረ መንክራት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ጎንደር




ጎንደር አርባ አራቱ ታቦታት አንዱ ነው፡፡
🍂ዓመታዊ ክብረ በዓል፦ጥር 15 እና ሐምሌ 19
🍂ሰ/ት/ቤቱ የምሥረታ ጊዜ:- ጎንደር በቀደምትነት ከተመሠረቱት ሰንበት ት/ቤቶች መካከል መካከል የሚመደብ/አመሠራረቱ በመጠናት ላይ ያለ/ ነው፡፡
🍂መገኛ ሀገረ ስብከት:-በማ/ጎንደር ሀገረ ስብከት በጎንደር ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት
🍂የቤተ ክርስቲያኑ አድራሻ፤ ጎንደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 06
🍂የሰ/ት/ቤቱ የጉባዔ አከፋፈል፤ የህጻናት፣ማዕከላውያን እና የአዋቂዎች
፩/የህፃናት ጉባኤ መርሐ ግብሮች-
➡️ለ/መደበኛ ጉባዔ መርሐ ግብር ቅዳሜ ከ10 ሰዓት እስከ 11ሰዓት እና እሁድ
፪/ ማዕከላውያን መርሐ ግብር
➡️ሀ/ሰኞ ከ11:00-12:00 ተከታታይ ኮርስ
➡️ለ/ሐሙስ ከ11:00-12:00 መዝሙር ጥናት
➡️ሐ/አርብ 11:00 ሰዓት እስከ 12:00 ሰዓት ጸሎት መርሐ ግብር /የአዋቂዎች ጋር
➡️መ/እሁድ ከ11:00 ሰዓት እስከ 12.30 መደበኛ መርሐ ግብር /የአዋቂዎች ጋር
3/ የአዋቂዎች ጉባኤ መርሐ ግብሮች
➡️ሀ/ቅዳሜ 11:00 እስከ 12.30 መዝሙር ጥናት የተለያዬ ወይይቶች
➡️ለ/እሁድ ከ11:00 ሰዓት እስከ 12.30 ከማዕከላውያን ጋር ተከታታይ ነገረ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ይሰጣሉ
🍂በደብሩ የሚገኙ የአብነት ት/ቤቶች
➡️፩/ድጓ ትምህርት ቤት፣
➡️፪/ዝማሬ መዋስዕት ትምህርት ቤት
➡️፫/ቅዳሴ ትምህርት ቤት
➡️፬/አቋቋም ትምህርት ቤት
🍂የደብሩ አዋሳኞች
➡️በስተ ምስራቅ ቀበሌ 05
➡️በምዕራብ ሰኞ ገቢያ
➡️በሰሜን አራዳ መናኸሪያ
➡️በደቡብ ቀበሌ 06
🍂ከሰ/ት/ቤቱ አርያአነት ያለው ተሞክሮ ፤
፩/ለአብነት ትምህርት ቤቶች/ተማሪዎች ልዮ ትኩረት ተሰጥቶ ድጋፍና ክትትል ማድረጉ
፪/ተከታታይ ፣መንፈሳዊ ሥልጠናዎች በተደራጀ መንገድ ሳይቆራረጥ ወጥ በሆነ መንገድ እየሰጠ መሆኑ / 8ኛ ዙር ደርሷል/
፫/ለነዳያን የራሳቸው የሆነ መርሐ ግብር/ጉባዔ የተዘጋጀ መሆኑ
፬/የካህናትና የሠራተኞች ጉባዔ መኖሩ፡፡
፭/ለህፃናትና ማዕከላውያን ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ የአብነት ትምህርት እንዲማሩ መደረጉ
፮/የሰንበት ት/ቤቱ ማንኛውንም አገልግሎት መፈጸም የሚስችል ህንጻ ያለው መሆኑ /ትልቅ አዳራሽ፣ትንንሽ የልምምድና የስልጠና አዳራሾች፣ ቢሮ ወ.ዘ.ተ/
፯/አገልጋይ ዲያቆናት በማፍራት የሚታወቅ ሰንበት ት/ቤት መሆኑ
🍂ስለ ሰንበት ት/ቤቱ አድራሻ
➡️Face book, የደ/መ/ቅ/ቂ/ስ/ት/ቤት ጎንደር
➡️ቴሌ ግራም የደ/መ/ቅ/ቂ/ሰ/ት/ቤት
📲የሰ/ት/ቤቱ ሰብሳቢ ሰብሳቢ ዮናስ አላምረው +251953245725



No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages