ጥያቄ አለኝ ⏩ ፍኖተ ጽድቅ??? ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 🛑በቀጥታ ስርጭት 🛑 - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Sunday, October 16, 2022

ጥያቄ አለኝ ⏩ ፍኖተ ጽድቅ??? ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 🛑በቀጥታ ስርጭት 🛑

 

 የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን! 
 
እኅታችን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ከልጅነት እስከ ዕው ቀት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተ ክርሰቲያንን በቅን ነት ያገለገለች ናት።በእግር፥በከብት ጀርባ፥በመኪና እና በአይሮፕላን እየተጓዘች፥መቃብር ቤት እያደረች፥ የደጀ ሰላም ፍርፋሪ እየበላች፥በገጠር በከተማ ከልቧ አገልግላለች።በመላው ዓለምም በአገለግሎት ያልደረ ሰችበት የለም።
የምታገለግላትን ቤተ ክርስቲያን በውስጥ በአፍአ ታውቃታለች፥ትወዳታለችም።በአባቶች እግር ስር በማደጓ ሃይማኖ ቷን፥ሥርዓቷን፥ትውፊቷን፥ጠንቅቃ ታውቃለች።ቤተ ክርሰቲያንም ፋንቱን ታውቃታለች። ከሕፃንነቷ ጀምሮ ከቅዳሴው፥ከማኅሌቱ እና ከሰዓ ታቱ ተለይታ አታውቅም።ከካህናቱ እኩል ነው የምት ቆመው።በመሆኑም የቤተ ክርስቲያንን ጣዕመ ትም ህርቷን እና ጣዕመ ዜማዋን ታውቃለች።ስለሆነም የሚያውቅ ሲናገር ደስ ይላል።
 
 

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages