ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር)
ከደቡብ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርስቲ
በዶክትሬት ዲግሪ ተመረቁ፡፡
"""""""""""""""""""""""""
ጥቅምት ፭ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
""""""""""""""""""""
ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ካሊፎርኒያ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሲሆኑ በትናንትናው ዕለት ከደቡብ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርስቲ በDoctor of Psycology (PsyD) የትምህርት ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርታቸውን አጠናቀው ተመርቀዋል፡፡ መረጃውን ያገኘነው የደቡብ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርስቲ ይፋዊ የፌስ ቡክ ገጽ ነው፡፡
No comments:
Post a Comment