የቅዱስ ሲኖድስ ምልአተ ጉባኤ በትምህርትና በክብር የዶክትሬት ዲግሪ ላገኙ ብፁአን አባቶች ሽልማት አበረከተ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Friday, November 4, 2022

የቅዱስ ሲኖድስ ምልአተ ጉባኤ በትምህርትና በክብር የዶክትሬት ዲግሪ ላገኙ ብፁአን አባቶች ሽልማት አበረከተ

 


የቅዱስ ሲኖድስ ምልአተ ጉባኤ በትምህርትና በክብር የዶክትሬት ዲግሪ ላገኙ ብፁአን አባቶች ሽልማት አበረከተ።በሰሜኑ የአገራችን ክፍል የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ከሕዝባቸው ጋር በመጽናት ሲያገለግሉ ለነበሩ ብፁዓን አባቶችም የዕውቅና ሽልማት አበርክቷል። በዚህም መሰረት፦
ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ
ብፁዕ አቡነ አትናትዮስ
ብፁዕ አቡነ በርናባስ
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የዕውቅና ሽልማቱ ተበርክቶላቸዋል።
መንፈሳዊ ተልዕኮአቸውን ከማከናወን ጎን ለጎን ዘመናዊ ትምህርታቸውን በመከታተል የዶክትሬት ዲግሪ ያገኙና በሰሯቸው መንፈሳዊና ማኅበራዊ ሥራዎች ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎች የክብር ዶክትሬት ያገኙ ብፁአን አባቶችም
ብፁዕ ዶ/ር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ
ብፁዕ ዶ/ር አቡነ ያዕቆብ
ብፁዕ ዶ/ር አቡነጴጥሮስ
ብፁዕ ዶ/ር አቡነቴዎፍሎስ
ብፁዕ ዶ/ር አቡነ ኤርምያስ ናቸው

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages