ከትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ ያሉት ዕለታት ስያሜ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Thursday, April 20, 2023

ከትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ ያሉት ዕለታት ስያሜ







💐💒 #ስኞ#ማዕዶት(መሻገር)፦
ክርስቶስ በሞቱና በትንሣኤዉ ነፍሳትን ከሞት ወደ ህይወት ከስኦል አዉጥቶ ወደ ገነት ማስገባቱን ይታሳባል፡፡
💒💐 #ማክሰኞ ፤#ቶማስ ፦
በቅዱስ ቶማስ ጥያቄ መሠረት በሳምንቱ ጌታችን በድጋም የመገለፁ መታሰብያ፡፡
ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛርን ከሞት ከተቀበረበት ከአራት ቀን በኃላ ማንሳቱ ይታሰባል፡፡
የአዳም ሐሙስ የአዳም ተስፋዉ ተፈጽሞለት ከነ ልጅ ልጆቹ ወደ ቀድሞ የገነት ክብሩ ለመግባቱ መታሰብያ፡፡
💐💒 #ዓርብ#ቅድስት ቤተክርስቲያን ፦
ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለ መመሠረቱ ይታስባል፡፡
💐💒#ቅዳሜ#ቅዱሳት እንስት ፦
እስከ ቀራኒዮ ለተከተሉት በሌልት ወደ መቃብር ለገሠገሱት ቅዱሳት እንስት መታሰብያ፡፡
💐💒 #እሑድ#ዳግም ትንሣኤ ፦
የትንሣኤ ምሥጥር ለሁለተኛ ጊዜ ለሐዋርያት የተገለጠበት ዕለት፡፡
💐💒 ለዳግም ትንሣኤና ለብርሃነ ዕርገቱ በሠላም ያድርሰን፡፡

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages