የግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ጥሪ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Saturday, June 10, 2023

የግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ጥሪየጎንደር መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም የጥምቀት ታቦት ማደሪያ ቦታ ላይ የፊታችን እሑድ ሰኔ 04 ቀን 2015 ዓ.ም የራስ አገዝ ህንጻ የመሰረት ድንጋይ የመጣል ሥነ ሥርዓት ከሀገረ ስብከታችን እና ከፍተኛ የከተማችን አመራሮች በተገኙበት ይከናወናል።
ስለሆነም ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን በቦታው በመገኘት የበዓሉ ታዳሚ እንድትሆኑ ስትል ቅድስት ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለሽ።
ሰዓት:-ከቅዳሴ በኋላ ከ1:30 ጀምሮ
መረጃውን ወደ ሌሎች በማጋራት የቤተክርስቲያንን ጥሪ ታስተላልፉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን!!!

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages