አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Thursday, July 23, 2026

ቪዲዮውን ተመልከቱ!!! ዓለምን ንቀው በገዳም ተወስነው የሚኖሩት መነኮሳት ተጨፈጨፉ። አረጋ አባተ

ቪዲዮውን ተመለከቱ!!! ለዚህ ድርጊት ቃላት አጣሁለት። በወሎ መካነ ሰላም አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ የድሮን ጥቃቱ ከባድ ነው። አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል

ቪዲዮውን ተመለከቱ!!! ድሮኑን ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚተኩሰው ማነው ? በሊቀ ዲያቆናት ጎርፉ ስጦታው

ተንቀሳቃሽ ምስሉን ተመልከቱ!!! ትላንት ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ዓባይ በረሃ ያለችውን የአርሴማን ገዳምና መነኮሳትን በድሮን ድብደባ ከተፈጸመባት በኋላ የሚያሳይ ምስል ነው!!!

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት የዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም 7(ሰባት) መነኮሳት በድሮን ሕይወታቸውን አጡ።

Post Bottom Ad

Pages