ጎንደር አቡን ቤት ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ለኹለት ተከታታይ ወራት የግእዝ ት/ት በትጋት ሲከታተሉ የቆዩ ሕጻናት የማበረታቻ ሽልማትን ሰጠ - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Monday, September 19, 2022

ጎንደር አቡን ቤት ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ለኹለት ተከታታይ ወራት የግእዝ ት/ት በትጋት ሲከታተሉ የቆዩ ሕጻናት የማበረታቻ ሽልማትን ሰጠ

ለኹለት ተከታታይ ወራት የግእዝ ት/ት በትጋት ሲከታተሉ የቆዩ ሕጻናት የግእዝ ትምህርቱን በትጋት ሲከታተሉ የቆዩ 



 

ተማሪዎቻችን ያሬዳዊ ዝማሬን ሲያቀርቡ...!!!አያምሩም ወይ??? 

 


 

ተመራቂ ሕጻናት ተማሪዎቻችን ሲከታተሉ የቆዩትን የግእዝ ትምህርት ለታዳምያኑ ሲያቀርቡ!!!! 




 

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በታታሪ ተማሪያችን ሕጻን ሐሴት መብራቱ ሲቀርብ!!!!



የወላጆች ገንቢ አስተያየት ለልጆች!!!!! 





 

በግእዝ ትምህርቱ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ሲቀበሉ!!!!

 






ሕጻናቱን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በትጋት ላስተማሩት እንቁ መምህራችን ለየኔታ ገ/እግዚአብሔር አለኽኝ በደብሩ ዐይናማው ሊቅ የኔታ መጋቤ ምስጢራት ነቅዐ ጥበብ እሸቴ በኩል የደብራችን ሰንበት ት/ቤት የማበረታቻ ሽልማት አበርክቶላቸዋል!!

  


ልጆች የግእዙንና የሥነ ምግባሩን ት/ት በትጋት እንዲከታተሉ በማድረግ በኩል ትልቅ ሚና ለነበራቸው ወላጆች በቀጣይም ልጆቻቸውን ልከው እንዲሁ እንዲያስተምሩ ሰንበት ት/ቤቱ የማበረታቻ ሰርተፍኬት አበርክቶላቸዋል!!!

  





ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!!የከርሞ ሰው ይበለን!!!

 



 
አሁን ደግሞ ልጀዎትን ልከው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርትን እንዳሁም ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባሩን ያስተምሩ!!!
አድራሻችን :-ጎንደር አቡን ቤት ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት
የፕሮግራም ሰዓት:-ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከ4:00-6:00
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስ.ቁ ደውለው ያግኙን 0924537560

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages