እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
የጻድቃን መታሰቢያቸው በረከት የክፍዎች ሥም ግን እንደጠፋ ይኖራል፦
የጻድቃን አንደበት የሕይወት ምንጭ ናት፦
የቅዱሳን ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው፦
የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች፦
ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዓለም ብርሃን ናቸው
ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዓለም ብርሃን ናቸው
ይኽው ለዘላለም ያበራል ክብራቸው
ይኽው ለዘላለም ያበራል ስራቸው
About አትሮንስ ዘተዋሕዶ
Best
ReplyDelete